Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የርቢ ከህ ኛ የማይንቀሳቀስ ንብረት ለማስተላለፍ ምዝገባ ያስፈለገበት ምክንያት የሶሰተኛ ወገኖች መብት ለመጠበቅ ነውር ይኸውም የምዝገባ ሂደቱ ሲፈፀም ብዙ ሰው በሚያውቀውና በመንግስት መቤት የሚከናወን በመሆኑ ሶሰተኛ ወገኖች የማወቅ ዕድላቸው ያሰፋላቸዋል ተብሎ ስለሚገመት ነው ልዩ የሆነ ጥበቃ የሚያስፈለገውና ቀዋሚ ቦታ ስለሌላቸውና ለአስራር አመቺ ባለመሆናቸው ሰዎች ንብረታቸውን በነዛ እንዲያንቀሳቅሱና በንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ሊያጋጥም የሚችል እንቅፋት ለማስወገድ ስለሚጠቅም ወዘተ ነው ጠብት ስለሚቀርበት እከበርሂርክ ዐአከከህ ፍሕግ ቁ ባለሃብትነት መቅረት ሲባል አንድ ሰው በንብረት ላይ የነበረውን የባለቤትነት መብት በተለያዩ ምክንያቶች መቀጠል ሳይችል ሊቀር ነው። እዚህ ላይ ሊነሳ የሚችለው ጥያቄ የማይረጋ ፅሑፍ ከሃ ማለት ምን ማለት ነው። ባለዛብት የሆነ ሰው በፍፄር ሕግ ቁጥር መሰረት የባለሃብትነት ክስ ለማቅረብ የሚችለው እስከ መቼ ድረስ ነው።
ለምሳሌ የንብረት አገልግሎት መብት ይፀበፁቭህዐ ቨሸከከእ እና በአለባ የመጠቀም መብት ሀሀከህርክዉቫ በከከእ መጥቀስ ይቻላል አንድ ንብረት ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀስ በሚል መከፋፈል ያለው ፋይዳ ንብረቱ ለማግኘት የምትጠቀምበት መንገድ በሁለቱ መካከል ልዩነት ያለ በመሆኑ ተንቀሳቃሽ የሆነ ንብረት ዕቃውን በቀጥታ በመያዝ ከሃ ዐርርህዐበ ባለቤት መሆን ይቻላል ለምሳሌ ንብ የያዘ በንብረቱ ውስጥ ተቀብሮ የቆየ ዕቃ ያገኘ የወደቀ ዕቃ ያገኘ የእነዚህ ፅቃዎች ባለቤት ባለሃብት ይሆናል ፍሕግ ቁጥር ወዘተ የማይንቀሳቀስ ንብረት የሆነ እንደሆነ ግን በይርጋ ጊዜ ካልሆነ በስተቀር ሀህሀርሀከበ ፍሕግ ቁጥር የማይንቀሳቀሰውን ንብረት በመያዝ ብቻ ከሃ ዐርርህፀበበ ባለሃብት መሆን አይቻልም በሁለቱ መካከል የባለፃብትነት መብት መተላለፍያ መንገድ ይለያያል ይኸውንም የሚንቀሳቀስ ንብረትን ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው ሊተላለፍ የሚችለው ዕቃውን በመስጠት በቀላሉ ማስተለፍ ይቻላል። የማይንቀሳቀስ ንብረት በሚመለከት ግን ለዕዳ በመያዥንተ መስጠት የሚቻለው በሞርንጌጅ አማካኝነት ነው በፍሕግ ቁጥር ወዘተ በሁለቱ መካከል የይርጋ ጊዜ ልዩነት አለ ለተንቀሳቃሽ ንብረት በሕግ የተቀመጠለት የይርጋ ጊዜ አጭር ሲሆን ለምሳሌ ፍሕግ ቁጥር ለማይንቀሳቀስ ንብረት ሕግ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ረዘም ያለ መሆኑን ነው ፍሕግ ቁጥር በቅን ልቦና የአንድ ንብረት ባለይዞታ በመሆን የባለሃብትነት መብት ማግኘት ተንቀሳቃሽ ንብረትን በቅን ልቦና ይዞታ ያደረገ ሰው የንብረቱ ባለሃብት መሆን ሲችል ፍሕግ ቁጥር የማይንቀሳቀስ ንብረት ግን በቅን ልቦና ባለይዞታ በመሆን የንብረት ባለሃብትነት መብት ማግኘት አይቻልም ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። የርቢ ከህ ኛ ጋር ነው ያለው የሚል ነገር ነው መታየት ያለበት ይኸውም ዕቃውን በእጁ ያስገባ የዚያ ንብረት ባለይዞታ መሆኑን ይገመታል ይላሉ ይዞታ የሚገኝበትና የሚቀርበት ሁኔታ ይዞታ የሚገኝበት ሁኔታ ሁለት ነገሮችን አካትቶ የያዘ ነው የመጀመርያው ሁኔታ ዕቃውን በአካል መቆጣጠር እና እንደ ባለይዞታ መጠን የመጠቀምና የመገልገል ሓሳብ ሲኖር ነው በመርህ ደረጃ ሁለቱ ሁኔታዎች ተማልተው መገኘት የግድ የሚል ሆኖ በልዩ ሁኔታ ግን ሁለቱ ሊለያዩ ይችላሉ ለምሳሌ የኣእምሮ በሽታ ያለው ሰው የማሰብ ችሎታው ስለሚያጣ ወይም ስለሚቀንስ የሞግዚቱ ፈቃድ ያስፈልገዋል በሌላ ሁኔታ ደግሞ አንድ ሰው አንድ ንብረት ዕቃ በኣካል ሊይዘው በቁጥጥሩ ስር ሊያደርገው ይችለል ሆኖም የባለይዞታነት ሓሳብ ግን በሌላ ሰው ሊኖር ይችላል ለምሳሌ በወካይና በተወካይ መካከል የሚታይ ሁኔታ መጥቀስ ይቻላል ይዞታ የሚቀርበት ሁኔታ ሀ ይዞታ የሚጠፋበት አንድ ምክነያት በባለይዞታ ፈቃድ ሁለቱ ሁኔታዎች ሲጠፉ ነው ለሌላ ሰው ሲተላለፍ ይኸውም ዕቃው በአካል ለሌላ ሰው ሊተላለፍ ይችላል እንዲሁም ዶክሜንት በማግኘት ሊሆን ይችላል በዶክሜንት አማካኝነት ሊተላለፉ የሚችሉ የማይንቀሳቀሱና ልዩ ተንቀሳቃሽንብረቶች ናቸው ባለይዞታው ዕቃውን ንብረቱን አያስፈልገኝም ብሎ የጣለው አንደሆነ ነው ለ ባለይዞታ የመሆን ሓሳብ ቢኖርም ንብረቱ የጠፋ እንደሆነ ለምሳሌ እንስሳ ሲጠፋ ጊዜ ጠ ባለይዞታ የመሆን ሓሳብ ጠፍቶ ንብረቱ ግን ከእጁ ሳይወጣ ሊቆይ የሚችልበት ሁኔታ ሲኖር ለምሳሌ ንብረቱ ሸጦ ሲያበቃ ወደ ገዢ ሳያስተላልፈው የቀረ እንደሆነ የይዞታ ሕጋዊ ውጤት ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። ይዞታዬን በሓይል ተወሰደብኝ ወይም በይዞታዬ ላይ ሁከት ተፈጠረብኝ የሚል ሰው ባለይዞታ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ሰው ክስ የማቅረብ መብት የለውም ምክንያቱም ሕጉ ከቀድሞው ባለይዞታ ቀጥሉ ጥበቃ ያደረገለት ለወቅቱ ባለይዞታ በመሆኑ ነውፍሕግ ቁ ይዞታው በደብቅ የተያዘ እንደሆነ እንደ ሌሎች ሕጋዊ መብቶች ሁሉ ይዞታ ጥቅም ወይም አገልግሎት ላይ መዋል ያለበት ግልፅ በሆነ ሁኔታና ህዝብ እያወቀው መሆን አለበት ይዞታህን ለማወቅ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች ሁሉ እንዲያውቁት በግልፅ መታየት አለበት ማለት ነው ባለዞታው ይዞታውን በግልፅና ሌላ ሰው በሚያውቀው መንገድ ሁኔታ የማይጠቀምበት ከሆነና በድብቅ የመያዙ ነገር ሆነ ብሎ ያደረገው እንደሆነ ይዞታው ድብቅ ነው ይባላል በድብቅ የተያዘው ንብረት ባለይዞታ እኔ ነኝ የሚል ወገን ይዞታውን ለማስመለስ ክስ ማቅረብ ያለበት በሁለት ዓመት ውስጥ ነው በሌላ በኩል አንድ ንብረት በድብቅ ይዞ የቆየ ሰው በደብቅ የመጠቀሙ ነገር ቢያቆምና በግልፅ መጠቀም ቢጀምር የቀድሞው ባለይዞታ ግን ይህንን ነገር እያወቀ ዝም ያለ እንደሆነ ድብቅነቱ ይቀራል ብቻ ሳይሆን አዲሱ ባለይዞታ በይርጋ አማካኝነት ሙሉ በሙሉ ባለይዞታ የሚሆንበት ሁኔታም ሊፈጠር ይችላል ይህ አዲስ ባለይዞታ ይዞታውን በነጠቀው ወይም በይዞታው ላይ ሁከት የፈጠረበትን ሰው ላይ ክስ ማቅረብ ወይም እንደየሁኔታው ይዞታውን በሓይል የመከላከል መብቱ የተጠበቀ ይሆናል ፍሕግ ቁ እውነተኛ ይዞታ ስለመኖሩ የሚያጠራጥር እንደሆነ አንድ ሰው የአንድ ነገር ባለይዞታ እንዲሆን የሚጠበቀው በማያሻማ ወይም በማያጠራጥር ሁኔታ ነው የሚያጠራጥር ሁኔታ ሊኖር የሚችለው ደግሞ የይዞታ መመዘኛ ከሆኑት ዋንኛ ነገሮች አንዱ ሲጠፋ ነው ማለት ይቻላል። አንድ ሰው ለሌላ ሰው ብሎ አንድ ንብረት የሚይዝበት ሁኔታ በሚኖርበት ጊዜም ንብረቱን የያዘ ሰው ባለይዞታ ነው እንደማይባል ፍሕጉ ያስቀምጣል በሌላ ሰው ስም ንብረት መያዝ ሊኖር የሚችለው ባለይዞታ የሆነ ሰው ከሌላ ሰው ጋር በሚያደርገው ስምምነት ንብረቱን እንዲይዝለት የሚያደርግበት ሁኔታ ሲኖር ነው። ፍሕግ ቁ ይመለከተዋል ዕቃውን የሚመለከት ሰነድ በያዘና ዕቃውን በአካል በቁጥጥሩ ስር ባደረገ ሰው መካከል ክርክር የተነሳ አንደሆነ ክፉ ልቦና ወይም ተንኩል ከሌለው በስተቀር ዕቃውን በእጅ ያደረገ ባለይዞታ ሰው ብልጫ ቅድሚያ መብት ያገኛል ፍሕር ቁ ይመለከተዋል የቀድሞ ባለይዞታ ንብረቱ የያዝሁት ወደ ፊት አዲስ ባለይዞታ ለሚሆነው ሰው ነው ብሎ በማያጠራጥር ግልፅ በሆነ ሁኔታ የገለፀ እንደሆነ ነው ርአከክህርቨህፀ ከበሆ ይሉታል ፍሕግ ቁ ያም ሆኖ ግን የቀድሞ ባለይዞታ የከሰረ እንደሆነ ወደፊት አዲስ ባለይዞታ ለሚሆኖው ሰው ነው የያዝሁት ቢልም ከእርሱ ገንዘብ የሚጠይቁ ሰዎች መብት እንደተጠበቀ መሆኑን ሕጉ ያመለክታል ፍሕግ ለ ይዞታን የማስተላለፍ አስፈላጊነት የይዞታ መብት የማስተላለፍ አስፈላጊነት የባለሃብትነት መብት ለማስተላለፍ ወይም ንብረቱ በሌላ ሰው እጅ ሆኖ እንዲጠቀምበትና እንዲገለገልበት ለማድረግ ወይም የአዳ መያዣ እንዲሆን ለማድረግ ይጠቅማል የባለቤትነትባለሃብትነትመብት ለማስተላለፍና የሆነ እንደሆነ ይዞታ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ ሃፃሓላፊነትም አብሮ የሚተላለፍ ይሆናል በሌላ አባባል የዕቃው ርክክብ ከተፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ የጉዳት ፃላፊነትም አዲስ ባለሃብት ለሚሆኖው ሰው አብሮ ይተላለፋል ፍሕግ ቹ ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። የርቢ ከህ ኛ የይዞታ መብት ማስከበርያ መንገዶች በአንድ ንብረትና በባለቤቱ ወይም በባለይዞታ መካከል ያለውን ግንኙነት ሕግ እውቅና ሰጥቶ ከማንኛውም ሰው የሚመጣን ሕገ ወጥ ጣልቃ ገብነት ቅሚያ በመከላከል ሕግ ጥበቃ ያደርጋል ሕግ ለንብረት መብት ጥበቃ በማድረግ ሊደርስ የሚፈልግበት ግብ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞችን በመንከባከብ ሰዎች ጥሪቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመጠቀም እንዲችሉ የሚያነሳሳቸው ይሆናል በመሆኑም ከንብረቱ ጋር በሕግ ተቀባይነት ያለው ግንኙነት ያለው ሰው ባገኘው የንብረት መብት ላይ ሌላ ሰው ጣልቃ በሚገባበት ጊዜ የንብረት መብት ማስከበሪያ የሆነ መንገዶችን በመጠቀም የንብረት መብቱ እንዲከበርለት ማድረግ ይችላል አንድ ባለይዞታ መብቱን በሁለት መንገድ ማስከበር ይችላል በ ባለይዞታ በንብረቱ ላይ የተፈጠረን ሁከት ለማስወገድ ሓይል ተጠቅሞ ለመከላከል ይችላል ይኸውም ንብረቱን ከነጣቂ ወይም በድብቅ ከሚወሰድ ሰው ማስለቀቅ ይችላል በይዞታ ላይ የሚፈጠር ሁከት በሓይል ለመከላከል ግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ሁኔታዎች ኣሉ። የርቢ ከህ ኛ የንብረት ባለቤትነት የሚገኝበትና የማግኛ መንገዶችን ይዘረዝራሉ የንብረት ባለቤትነት ቀሪ የሚሆንበት ሁኔታ በመለየት የሚያጋጥማቸውን ጉዳዮች በሕጉ መሰረት ያስተናግዳሉ በቅን ልቦና ባለይዞታ በመሆን ባለዛብት ስለመሆን ያብራራሉ የሚያጋጥሙዋቸውን ጉዳዮች ሕግን መሰረት አድርገው ይዳኛሉ ባለዛብትነት የሚተላለፍባቸው መንገዶች ይዘረዝራሉ ስለባለይዞታነትና ባለሃበትነት ምንነትና ልዩነት ያብራራሉ ይተነትናሉ ስለግል ባለሃብትነት በአጠቃላይ ሃብትነት ከሁሉም ከንብረት ጋር ተያያዥነት ካላቸው መብቶች አንፃር ሲታይ ከፍተኛው ቦታ የያዘ መብት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ፃብት እንዴት እአንደሚገኝ እንደሚተላለፍ አንደሚቀርና እንደሚረጋገጥ ከማየታችን በፊት የሃብት ትርጉም ምን እንደሆነ ማየቱ ተገቢነት ስለሚኖረው በአጭሩ አንደሚከተለው ቀርቧል የፍትሐብሄር ሕጋችን በምዕራፍ ሁለት ክፍል አንድ ላይ ፃብትነት ማለት በአንድ ግዙፍ ንብረት ከሁሉ የሰፋ መብትን የያዘ ማለት ነው በሚል መልኩ ተገልፆ ይገኛል ቢሆንም የድንጋጌው አባባል ትርጉም ነው ብሎ ማስቀመጥ የሚያስደፍር አይደለም ትርጉም ነው ሊባል አይችልም ብቻ ሳይሆን ንብረትን የሚገልፁ ነገሮችን በበቂ ሁኔታ ተገልፆአል ለማለትም ያስቸግራል ምክንያቱም ይህ መብት እንዴት ሰፊ ሊሆን ቻለ የሚል ጥያቄ አንኳ የመለሰ አይደለም በተጨማሪ በአንድ ግዙፍ ንብረት ላይ ዌቬ አበባበ የሚኖርን መብት ብቻ አስቀመጠ እንጂ ግዙፋዊ ህልውና ስለሌላቸው በርዐዌዐቬ ክበ በተመለከተ ሳያካትት ቀርተዋል ዛሃብትነት ከሁሉም የሰፋ መብት ነው ሲባል ግን ከይዞታ ከአለባ እና ከንብረት አገልግሎት መብቶች አንፃር ሲታይ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል ባለሃብትነት ማለት ማንም ሰው በንብረቱ ላይ የሚኖረው የመጠቀም ሪሀጪ ፍሬው የመሰብሰብ በህርክ እና የባለሃብትነት መብት ለሌላ ሰው የማስተላለፍ ዕዕሀ« መብት ነው እዚህ ላይ ቋዕሀሀ ማለት በኑዛዜ ወይም በውል ለሌላ ሰው ማስተላለፍ አይጠቅመኝም ብሉ መጣል የሚያጠቃልል ፅንብ ሓሳብ ነው ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። የርቢ ከህ ኛ በዝናብ ሓይል በጐርፍ በንፋስ ወዘተ የተወሰደበት እንደሆነ የንብረቱ ባለቤት የሆነ ቦታ ላይ ረስቶት የሄደ እንደሆነ ንብረቱ በሌላ ሰው የተደበቀበት አንደሆነ በእንስሳት የተወሰደበት እንደሆነ ከሌላ ሰው ንብረት ጋር በመደባለቁ ምክንያት ሳያገኝ የቀረ እንደሆነ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ምክንያት ንብረቱ የት እንዳለ ለማወቅ ያልቻለ እንደሆነ ነው እንደዚህ ዓይነት ንብረት በአንድ ወይም በብዙ ሰዎች ሊገኝ ይችላል የጠፋ ንብረትና በማወቅ የተጣለ የተተወ ንብረት ልዩነት አላቸውፎ ይኸውም የጠፋ ንብረት ሲሆን በሕግ የተቀመጠ የገጌዜ ገደብ ይርጋ እስኪያልፍ ድረስ የቀድሞው ባለቤት ባለዛብት መብት እንደተጠበቀ ይቆያልፎ የጠፋ ንብረት በሚሆንበት ጊዜ ያ ንብረት ባገኘ ሰው ላይ ሕጉ ግዴታዎች አስቀምጧል እንዲሁም መብቶቹም ደንግጓል የጠፋ ንብረት ያገኘ ሰው ግዴታዎች የአስተዳደር ደንብ በሚያዘው መሰረት ለሚመለከተው የመንግስት አካል የጠፋ ንብረት ያገኘ ስለመሆኑ የማሳወቅ ግዴታ ቁ ይህንን ግዴታ ካልተወጣ በኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ ዓንቀፅ ተጠያቂ ይሆናል ንብረት የጠፋበት ሰው ንብረቱ የተገኘ መሆኑንና መልሶ አንዲወስድ በማስታወቅያ የመንገር ቁ ግዴታ አለበት ይህ ማስታወቀያ በመጋናኛ ብዙፃን በመንገር ወይም በገበያ ላይ በመግለፅ ወይም በሌላ መንገድ ሊፈፀም ይችላል ሆኖም ግን በመጋናኛ ብዙፃን መንገር ብዙ ሲሰራበት የማይታይ ከመሆኑም በላይ ከወጪ አንፃር ሲታይም ውድ ሊሆን ይችላል ሌላ የማሳወቅያ መንገድም ቢሆን ብዙ ሲሰራበት አይሰተዋልም ያገኘውን ንብረት ለመጠበቅ ተገቢ ጥንቃቄ ማደረግ ይጠበቅበታል ቁ የጠፋ ንብረት ያገኘ ሰው ንብረቱ እንዳይሰረቅ ወይም እንዳይበላሽ አንደራሱ ንብረት እንክብካቤ ሊያደርግለት ይገባል ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ንብረቱ ጉዳት የደረሰበት ወይም የተበላሸ እንደሆነ ግን ተጠያቂ አይሆንም። የርቢ ከህ ኛ የተቀበረ ገንዘብ የሚባለው ቀደም ሲል ባለቤት የነበረው ነው ተብሎ የሚታመን ሆኖ ኃላ ግን አንድ ቦታ ላይ እንደተቀበረ ተረስቶ የቀረ ነው ብሎ ማስቀመጥ ይቻላል ይህ ድንጋጌ ተጠፍቶ የተገኘ ንብረት የሚመለከቱ ድንጋጌዎችን ልዩ ሁኔታ አርዐከበ ነው ማለት ይቻላል አንድ ነገር የተቀበረ ገንዘብ ነወ ብሎ ለመሰየም ተቀብሮ የተገኘው ንብረት ተንቀሳቃሽ ንብረት መሆን አለበት በሚንቀሳቀስ ወይም በማይንቀሳቀስ ንብረት ውስጥ ተቀብሮ የቀየ ነገር መሆን አለበት የራሱ ነፃ ህልውና ኖሮት ተቀብሮ ከተገኘበት ንብረት ጋር በቀላሉ ሊለያይ የሚችል መሆን አለበት ከመያዣው ሊለያይ የማይችል ከሆነ የአዛ መያዣ ሙሉ ኣካል ክፍል እንደሆነ ተደርጎ ስለሚቆጠር ነው ቢያንስ ለፃምሳ ዓመታት ያህል ተቀብሮ የነበረ መሆን አለበት ገንዘቡ ሲገኝ ባለቤት ያልነበረው ወይም የእኔ ነው ብሎ አሳማኝ ነገር ሊያቀርብበት የማይችል መሆን አለበት ከዚህ ጋር ተያይዞ መነሳት ያለበት ጥያቄ ተቀብሮ የተገኘውን ገንዘብ ባለቤት የሚሆነው ማን ነው የሚልው ነው ይህ ጥያቄ ለመመለስ ሁለት ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ይኸውም የተቀበረውን ገንዘብ ያገኘ ሰው የመያዥውም ባለቤት የሆነ እንደሆነ ገንዘቡም የራሱ ይሆናልኹ የተቀበረው ገንዘብ ያገኘ ሰው የመያዣው ባለቤት ካልሆነ ደግሞ ሁለት ሁኔታዎች ይኖራሉ አንደኛው ገንዘቡ ሊያገኘው የቻለው በራሱ ጥረት ወይም በአጋጣሚ የሆነ አንደሆነ የተገኘውን ገንዘብ ንብረት ግማሹ በጉርሻ መልክ ለራሱ ግማሹ ደግሞ ለመያዣው ባለቤት ይሆናል ሁለተኛ ንብረቱ ሊያገኝ የቻለው በመያዣው ባለቤት ትአዛዝ የሆነ አንደሆነ ግን የጉልበቱ ዋጋ ያገኝ እንደሆነ እንጂ ከተገኘው ገንዘብንብረት ተካፋይ ሊሆን አይችልም አዚህ ላይ ግልፅ መሆን ያለበት ነገር ቢኖር አንቲካ የሚባሉ ጥንታዊ ፅቃዎች ለምሳሌ በአርኪዮሎጂ ቁፈራ የሚገኙትን ነገሮች እንደተቀበረ ንብረት እንደማይቆጠሩና ለእነሱ መተዳደርያ ተብለው በሚወጡ ልዩ ሕጎችደንቦች እንደሚመሩ ነው ስለ ጥንታዊ ታሪካዊ ቅርሶች የሚደነግገውን ኣዋጅ ቁጥር በአንቀፅ ሀ ስር የተመለከተ ሲሆን ጥንታዊ ቅርስ ማለት ከ ዓም በፊት የተሰራ ማናቸውም ዓይነት ሰው ሰራሽ ስራ ወይም ዕቃ ማለት ነው በሚል መልኩ አስቀምጦታል የእነዚህ ንብረቶች ባለቤት ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። ፎ በግለሰብ ደረጃም ሊያዝ የሚችል ነው ተብሎ አይታሰብም በቅን ልቦና ባለይዞታ በመሆን ዮከ ከ ልቪከ ፍሕግ ቁ በመርህ ደረጃ ሲታይ አንድ ንብረት ተቀባይ የሆነ ሰው ንብረቱ ከሚያስተላልፍለት ሌላ ሰው የበለጠ መብት አይኖረውም አንድ ሰው ራሱ የባለፃብትነት መብት ሳይኖረው ማንኛውም የንብረት መብት ለሌላ ሰው ማስተላለፍ አንደማይችል ነው። ሃሀ ሸከ ከዌ ሃህ በበህኗሟ የሚለውን ነው ስለዚ የንብረቱ የቀድሞ ባለሃብት መብቱን መጠየቅ ያለበት ከሰጠው ሰው እንጂ ከሶሰተኛው ወገን ሊሆን አይገባውም ማለት ነውፊ ለምሳሌ በመያዣ የተቀበለው በብድር የወሰደው ንብረት ወደ ሶሰተኛ ወገን በቅን ልቦና የገዛ ያስተላለፈው እንደሆነ ሶሰተኛው ወገን የባለሃብትነት መብት ያገኛል በቅን ልቦና ባለይዞታ በመሆን የአንድ ነገር ባለሃብት ለመሆን መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች አሉ ሀ በሻጭና በገዢ መካከል በተደረገ የሽያጭ ውል መሰረተ የተላለፈ ንብረት መሆን አለበት ይኸውም ለሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች መብት የሚሰጥና ግዴተ የሚያሸክም መሆን አለበት በሌላ ኣገላለፅ በስጦታ የተገኘን ንብረት በቅን ልቦና በመያዝ ባለሃብት መሆን እንደማይቻል ነው ሰ በቅን ልቦና ባለይዞታ የሆነው ወደ ውሉ ሲገባ ለውሉ ምክንያት የሆነውን ንብረት ባለሃብት ለመሆን ኣስቦ ያደረገው መሆን አለበት ሐ ቅን ልቦናው ንብረቱን እጅ በሚያደርግበት ጊዜ መኖር አለበት መ ገዢው ንብረቱን ሲገዛ ከቅን ልቦ የተነሳ ከእውነተኛው ባለፃብት ነው ንብረቱ እየገዛሁት ያለሁት የሚል እምነት የነበረው መሆን አለበት ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። የርቢ ከህ ኛ ሠ ገዢው የገዛው ንብረት ሲተላለፍለት ወይም እጅ በሚያደርግበት ጊዜ ቅን ልቦና የነበረው መሆን አለበት ረ በቅን ልቦና የሚገዛው ንብረት መደበኛ ተንቀሳቓሽ ንብረት መሆን አለበት አንድ ሰው የሌላውን ሃብት ነገር ለሌላ ሰው ማስተላለፍ አይችልም የሚል መርህ ተፈፃሚ የሚሆንበት ሁኔታ ንብረቱ ከባለቤቱ እጅ ሊወጣ የቻለው ከእርሱ ፍላጐትና ፈቃድ ውጭ የሆነ እንደሆነና ተቀባዩም ወደ ሶሰተኛ ወገን ያስተላለፈው እንደሆነ የቀድሞው ባለቤት በሕግ የተደነገገን የይርጋ ጊዜ ከማለፉ አስቀድሞ ንብረቴን መልስልኝ ብሎ ሶሰተኛ ወገንን ለመጠየቅ ይችላል የዚህ ልዩ ሁኔታ በፍሕግ ቁ ላይ የተደነገገውን ነው ይህ የሕግ ድንጋጌ ጥሬ ገንዘብንና ላምጪው የሚከፈል ሰነድ የሚመለከት ሆኖ እንደ ልዩ ሁኔታ አርፀዐከበ የተቀመጠበት ምኽንያት ደግሞ ገንዘብ ተመሳሳይና መለያ የሌለው ከቁጥር በስተቀር በመሆኑና አንደ አጠቃላይ የመገበያያ መንገዲ ጠበ ፀርከሬበ መጠን ነፃ ዝውውራቸው ርሸርህቨዐበ ጠብቀው እንዲያገለግሉ ሕጉ ጥበቃ ያደረገላቸው መሆኑን አንገነዘባለን ከጥሬ ገንዘብና የገንዘብ ሰነዶች ውጭ ያሉትን የተሰረቁ ዕቃዎችን በተመለከተ ግን ሕጉ የባለፃበትነት መብት እአንዳይደፈርና አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከፍተኛ ጥበቃ ያደረገለት መሆኑን ነው በቅን ልቦና የተሰረቀ ንብረት የገዛ ሰው ንብረቱ ለቀድሞው ባለሃብት የመመለስ ሕጋዊ ግዴታ ያለበት ቢሆንም ለዚህ ንብረት ያወጣውን ገንዘብ ከሸጠለት ሰው የመጠየቅ መብት እንዳለውም ሕጉ አስቀምጧል። የርቢ ከህ ኛ የነበረ ነው መሬት የመንግስት ንብረት እንዲሆን ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ ግን ድንጋጌው በህንፃዎች ላይ ብቻ ካልሆነ በስተቀር በመሬት ላይ ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ እንደሌለ ነው እንዲሁም ድንጋጌው ለህዝብ ጥቅም ተብለው በተመደቡ ንብረቶች አና በአለባ ምክንያት በተያዙ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ ተፈፃሚነት የለውም ፍሕግ ቁ ይመለከተዋል አዚህ ላይ ሊነሳ የሚችለው ጥያቄ አንድ ሰው የራሱ ያልሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት አንዴት አድርጎ ግብር ሊከፍልበት ይችላል የሚል ነው ይህ ሁኔታ በተለያየ ምክንያት ሊከሰት ይችላል ለምሳሌ በማታለል ወይም ባገኘው የውከልና ስልጣን ተጠቅሞ ወይም የጋራ ፃብት የሆነውን ንብረት በመያዙ ምክንያት በስሙ ግብር እየከፈለበት ለተከታታይ ዓመት የቁቆየ አንደሆነ ወዘተ መጥቀስ ይቻላል ቁጥር ስር የተቀመጠው የ ዓመት የይርጋ ጊዘ ሃብት የሚገኝበት ይርጋ ሊቋረጥ የሚችለው በፍሕግ ቁጥር መሰረት መሆኑን ግንዛቤ ሊወስድበት ይገባል የዋና ተጨማሪ ነገር ልርርበ የዋና ተጨማሪ ነገር አራተኛው የዛብት ማግኛ መንገድ ነው። የርቢ ከህ ኛ ባለሃብትነት ከአንድ ወደ ሌላ ሰው ሊተላለፍ የሚችልበት መንገድ ሁለት ናቸው ብሎ ማስቀመጥ ይቻላል እነዚህም በሕግ መስረት የሚኖር ሃብትን የማስተላለፍ ስርዓት በሕጋዊ ተግባር ህሀዘርሟ የሚኖር ሃብትን የማስተላለፍ ስርዓት ናቸው በሕግ መሰረት ሊተላለፉ የሚችሉ ያለ ኑዛዜ ውርስ ሲተላለፍ ፍሕግ ቁ አንድ ሰው በአካሉ ወይም በንብረቱ ላይ ጉዳት ሲደርስበት እንዲከፈለው የሚጠይቀው ካሳ ፍሕግ ቁ መንግስት ለህዝብ ጥቅም ብሎ አንድ የግል ንብረት በሚወርስበት ጊዜ ለባለንብረቱ የሚሰጥ ካሳ ኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ዓንቀፅ ፍሕግ ቁ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸው ሕጎች በሕጋዊ ተግባር መሰረት ሊተላለፍ የሚችሉትን ሰዎች በሚያደርጉት ውል መሰረት አንድ ንብረት ከአንዱ ተዋዋይ ወገን ወደ ሌላኛው ተዋዋይ ወገን ሲተላለፍ ጠቅላላ የውል ሕግ እና ሌሎች ልዩ የውል ሕጎች ሟች በሰጠው ኑዛዜ መሰረት በኑዛዜው ላይ የጠቀሳቸው ንብረቶች ለተናዘዘላቸው ሰዎች ሲተላለፍ በፍርድ ኣፈፃፅም አማካኝነት በሓራጅ ያልተሸጠ ንብረት ለፍርድ ባለሃብቱ ሲተላለፍ በመያዣ ምክንያት በአበዳሪ አጅ የገባ ንብረት ገንዘቡ ካላገኘ መያዣው የሚረከብበት ሁኔታ ሲኖር ባለሃብትነት ተላልፏል የሚባልበት ጊዜ መቼ እና እንዴት እንደሆነ ተንቀሳቃሽ ንብረትን በተመለከተ በፈረንሳይ የሕግ ስርዓት እንደ አስፈላጊ መለኪያ ተደርጎ የሚወሰደው በሃብት አስተላለፊና በሃብት ተቀባይ መካከል ውል ማድረግ ብቻ እንደ በቂ ሁኔታ ይወስዳል ውል በሚያደርጉበት ጊዜ ለውሉ ምክንያት የሆነው ንብረትም እንደተላለፈ ይቆጠራል እንደ የጀርመን የሕግ ስርዓት ደግሞ ውል ከማድረግ በተጨማሪ ለውሉ ምክንያት የሆነውን ንብረትም ወደ ተቀባዩ ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ። ሐ አንድ ሰው በሶሰተኛው ወገን አጅ የሚገኘውን ንብረቱ ሌላ ሰው አንዲወሰደው ለተቀባዩ ስልጣን በመስጠት አማካኝነት ነው ለምሳሌ አቶ ሀ ባለሃብት አቶ ለ በአቶሀህሀ ስም ዕቃውን የያዘ እና አቶ መ ዕቃውን የገዛ መ በንብረቱ ምትክ ንብረቱን የሚመለከት ሰነድ በማስተላለፍ የአገራችን ፍሕግ ብንመለከት አንድ ተንቀሳቃሽ ንብረት ለሌላ ሰው ማስተላለፍ የሚቻለው ንብረቱን በማስረክብ ነው ፍሕግ ቁ አዚህ ላይ የሚነቀሳቀስ ንብረት ስንል ልዩ ተንቀሳሽ ንብረትን የሚያጠቃልል እንዳልሆነ መርሳት የለብንም ፍሕግ ቁሯእ የሚንቀሳቀሱ ንብረቶችን ከማስተላለፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የፍሕግ ቁጥር መመልከት ግንዛቤአችን እንዲሰፋ ይረዳል የማይንቀሳቀስ ንብረትን በተመለከተ በሁሉም የሕግ ስርዓቶች የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለማስተላለፍ የሚከተሉት ስርዓት ተመሳሳይ ነው ይኸውም በውል በኑዛዜ ወይም በሕግ መሰረት የሚገኝ የማይንቀሳቀስ ንብረት ለማስተላለፍ የግድ በማይንቀሳቀስ ንብረት መመዝገቢያ መዝገብ ውስጥ መስፈር ይጠይቃል። የርቢ ከህ ኛ የንብረቱ ባለቤት እንደባለቤትነቱ የመፋለም ክስ ቨርቫ ርበ ለፍርድ ቤት በማቅረብ ንብረቱ እንዲመለስለት ወይም የባለቤትነት መብቱ እንዲታወቅለት ለመጠየቅ ይችላል በተጨማሪም ባለሃብቱ ከንብረቱ ሊያገኝ ይገባው የነበረና የተቋረጠ ጥቅም በካሳ ወይም በኪሳራ መልክ እንዲተካለት ለመጠየቅ የሚችል ይሆናል እንዲሁም ከንብረቱ ጋር በተያያዘ ማናቸውም የሓይል ተግባር ለመቃወም ይችላል ፍሕግ ቹ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሚንቀሳቀስ እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ህንፃ ባለህብት የመሆን መብት አለው በሕግ ወይም በሕጋዊ ተግባር መብቱን የተገደበበት ሰው ካልሆነ በስተቀር ማንኛውም ሰው በዚወቱ እያለም ይሁን ከሞተ በኃላ ተግባራዊ የሚሆን ኑዛዜ በመተው ንብረቱ ለፈለገው ሰው ወይም ለህዝብ መንግስት የማስተላለፍ መብት አለው ለምሳሌ ፍሕግ ቁ በንብረቱ የመጠቀም የመገልገል ከንብረቱ የተገኘ ፍሬ የመሰብሰብ በንብረቱ ላይ አደጋ የሚደርስ መስሎ ሲታየው ወይም ጣልቃ ገብነት ሲያጋጥመው ይህንን ለማስወገድለማስቀረት ተመጣጣኝ ሓይል የመጠቀም መብት በሕግ ተጠብቆለታል ፍሕግ ቁ ንብረቱ የተወሰደበት በንብረቱ ላይ ጉዳት የደረሰበት ወዘተ እንደሆነ ክስ የመመስረት መብት ኣለው ፍሕግ ቁ ንብረቱ ለሚፈልገው ሰው የመሸጥ መብት አለው ንብረቱን እስከ መጣል ወይም መተው የሚደርስ መብት አለው ሆኖም ግን በወንጀል ሕግ ዓንቀፅ የተደነገገውን እንደተጠበቀ ነው አነዚህ መብቶች ከኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ዓንቀፅ ጋርተያያዞመታየት አለበት የባለሃብት ግዴታዎች ፍሕግ ቁ መብትና ግዴታ የማይነጣጠሉ ተዛማጅ የሆኑ ፅንስ ሓሳቦች ናቸው በአብዛኛው የአንዱ መብት ለሌላው ሰው ግዴታ ሲሆን እንዲሁም አንዱ ግዴታ ለሌላው ሰው መብት ይሆናል። የርቢ ከህ ኛ ወይም ገደቦቹ ከስምምነት ወይም ከሕግ ሊመነጩ ይችላሉ ከግዴታዎቹገደቦቹ መካከል የሚከተሉት ጥቂቶቹ ናቸው ባለሃብቱ ንብረቱ በሚጠቀምበት ጊዜ ለጐረቤቱ በማይጐዳ መልኩ መሆን አለበት ፍሕግ ቁ ንብረቱ ሕጋዊ ላልሆነ ተግባር ሊጠቀምበት አይገባም በወንጀል ሕግ ለምሳሌ ከዓንቀፅ መጥቀስ ይቻላል እና በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ዓንቀፅ ስርም የተደነገጉ ግዴታዎች ኣሉት ከቤቱ ከቀርቆሮው ላይ የሚወርደውን የዝናብ ውፃ የጐረቤቱን መብት እንዳይነካ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅበታል ፍሕ ቁ ንብረቱ በሌላ ሰው ኣካል ወይም ህይወት ወይም ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ የጉዳት ካሳ የመክፈል ፍሕ ቁ ንብረቱ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ወይም በዕዳ እንዳያዝ በፍቤት ትእዛዝ የተከበረ የታገደ አንደሆነ ይህ ትአዛዝ የማስከበር ፍስስሕግ ቁ ይመለከተዋል ከንብረቱ ከሚያገኘው ገቢ ወይም በሌላ ሁኔታ በመጠቀሙ ምክንያት ግብር የመክፈል የግብር ኣዋጅ ይመለከተዋል መንግስት ተመጣጣኝ ካሳ በመክፈል የአንድ ሰው ንብረት ለህዝብ ጥቅም ብሎ የወሰደ አንደሆነ ባለንብረቱ ይህ ነገር ሲመጣበት የመቀበል ኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ዓንቀፅ ፍሕግ ቁ እና ሌሎች ኣዋጆች ሌሎች በርከት ያሉ ግዴታዎችም ሊኖሩት ይችላሉ ማጠቃለያ የንብረት መብት መሰረታዊ ከሚባሉት መብቶች አንዱ ሆኖ ሕገ መንግስታዊ ዕውቅና ያገኘና ጥበቃ የተደረገለት መብት ነውኙ ይህ መብት ተግባራዊ አንዲሆን ከሕገ መንግስት ባሻገር ዝርዝር የንብረት ሕግ እንደሚያስፈልገውም ግልፅ ነው በ ዓም የወጣውን የኢትዮጵያ የፍፄር ሕግ ስለንብረትና የንብረት መብት ሰፋ ያሉና ዝርዝር ድንጋጌዎች አስቀምጧል የእነዚህ ድንጋጌዎች ይዘትና ከድንጋጌዎች በተያያዘ የሚነሱትን ጥያቄዎች ለማየት ሞክረናልፁ የንብረት ትርጉም በሕጋችን በግልፅ ባይቀመጥም ከአጠቃላይ የሕግ ፅንብሓሳብ ሲታይ የራስ የሆነ ነገር ማለት እንደሆነ የተለያዩ ፅሑፎች ሀሀከ ሀ ዐኳ ከዚዐጽለባሆዑፔሰ።